አንዱአለም ፈረጃ ነኝ
Full-Stack Software Engineer
በfullstack ዌብሳይት ግንባታ በቂ ልምድ ያለኝ እና የComputer Engineering ተመራቂ ስሆን ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ደረጃውን የጠበቀ ዌብሳይት እና አፕልኬሽኖችን ለድርጅትዎ፣ ለቢዝነስዎ፣ እንዲሁም ለግላዊ አገልግሎቶች እገነባለሁ። በቂ እዉቀት ያለው software Engineer ለመቀጠር ክፈለጉ ወይም ለግልዎ ወይ ለቢዝነስዎ ማንኛዉንም ዓይነት ዌብሳት ማሠራት ክፈለጉ በተገለጹት አማራጮች ያግኙኝ በደስታ እቀበልዎታለሁ።